ገበያ ላይ የሚገኙ ምርቶቻችን
በጋዝ የሚሰራ የኦቾሎኒ መቁያ ማሽን

የኦቾሎኒ መቁያ ማሽን | በ 1 ሰዓት 41 ኪሎግራም | በ 1 ሰዓት 1.5 ኩንታል | በ 1 ሰዓት 3 ኩንታል |
መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ | 1700 x 800 x 1400 | 1920 x 900 x 1500 | 2400 x 950 x 1600 |
የማሽን ክብደት | 287 ኪሎግራም | 351 ኪሎግራም | 430 ኪሎግራም |
በማይልድ ስቲል ዋጋ ቫትን ጨምሮ | 360,251 ብር | 541,112 ብር | 780,744 ብር |
በስቴለስ ስቲል ዋጋ ቫትን ጨምሮ | 580,151 ብር | 911,204 ብር | 1,211,312 ብር |
የማሽን ተግባር | ለውዝ ፣ አተር ፣ አኩሪ አተር፣ ባቄላ እና ተዛማጅ ሰብሎችን መቁላት | ||
የተሰራበት ቁስ | ማይልድ ስቲል | ||
የሙቀት ኃይል ምንጭ | በ ሲሊንደር ጋዝ | ||
እንዲቆላ የሚያሽከረክረው የ ኃይል ምንጭ | በ ኤሌክትሪክ ኃይል | ||
የጥገና ዋስትና | አንድ አመት | ||
መለዋወጫ አቅርቦት | ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። | ||
ማስታወሻ አንድ | ማሽኑ የራሱ ማስዎጫ እና ፍጥነት መቆጣጠሪያ አለው። | ||
ማስታወሻ ሁለት | ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይም ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎትዎ እናመርታለን። | ||
ቪዲዮ ለመመልከት |
|
የጨው መፍጫ ማሽን

የጨው መፍጫ ማሽን | በሰዓት 2.5 ኩንታል | በሰዓት 6 ኩንታል |
መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ | 920 x 930 x 890 | 1350 x 1352 x 1041 |
የማሽን ክብደት | 720 ኪሎግራም | 1443 ኪሎግራም |
ዋጋ ቫትን ጨምሮ | 527,200 ብር | 720,441 ብር |
የማሽን ተግባር | ጨውን በሚፈልገው መጠን ሚፈጭ | |
ሚለር አይነት | ሁለት ሮለር መፍጪያ ያለው | |
የተሰራበት ቁስ | ስቴለስ ስቲል እና ማይልድ ስቲል | |
የጥገና ዋስትና | አንድ አመት | |
መለዋወጫ አቅርቦት | ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን ። | |
ማስታወሻ አንድ | ስቴለስ ስቲል የቁስ አይነት ምግብ ነክ(ፉድ ግሬድ) ነው። | |
ማስታወሻ ሁለት | ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይም ከፍተኛ አቅም ያላቸውን ማሽን እንደ ፍላጎቶዎ እናመርታለን። | |
ቪዲዮ ለመመልከት |
|
የጨው እና አዮዳይን መቀላቀያ ማሽን

የጨው እና አዮዳይን መቀላቀያ ማሽን | በ 1 ሰዓት 2.5 ኩንታል | በ 1 ሰዓት 6 ኩንታል |
መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ | 1580 x 750 x 1120 | 2086 x 830 x 1220 |
የማሽን ክብደት | 280 ኪሎግራም | 385 ኪሎግራም |
ዋጋ ቫትን ጨምሮ | 620,218 ብር | 793,421 ብር |
የማሽን ተግባር | ጨውን ከ አዮዲን ጋር መቀላቀል | |
የተሰራበት ቁስ | ስቴለስ ስቲል እና ማይልድ ስቲል | |
የጥገና ዋስትና | አንድ አመት | |
መለዋወጫ አቅርቦት | ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን ። | |
ማስታወሻ አንድ | ስቴለስ ስቲል የቁስ አይነት ምግብ ነክ (ፉድ ግሬድ) ነው። | |
ማስታወሻ ሁለት | ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይም ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎቶዎ እናመርታለን። | |
ቪዲዮ ለመመልከት |
|
የአጃክስ ሳሙና ማምረቻ ማሽን

የአጃክስ ማምረቻ ማሽን ሞዴል 4 | ዝርዝር መረጃዎች |
የማሽን ተግባር | አጃክስ ሳሙና ማምረት |
የተሰራበት ቁስ | ማይልድ ስቲል |
መጠን(ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ | 2800 x 2450 x 1900 |
የማሽን ክብደት | 658 ኪሎግራም |
የሃይል ፍጆታ | 17 ኪሎዋት 380 ቮልት |
የማምረት አቅም | በሰዓት 90 ኪሎ ግራም ወይም ባለ 200 ግራም ትልቁ የአጃክስ ሳሙና 450 ፍሬ ያመርታል |
የጥገና ዋስትና | አንድ አመት |
ዋጋ ቫትን ጨምሮ | 804,239 ብር |
መለዋወጫ አቅርቦት | ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን ። |
ማስታወሻ አንድ | ማሽኑ በውስጡ መቀላቀያ፣ፕሎደር፣መቁረጫ፣ማሞቂያ እና ማቀዝቀዣ ያካተተ ነው። |
ማስታወሻ ሁለት | ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይም ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎቶዎ እናመርታለን። |
ቪዲዮ ለመመልከት |
|
ፕላስቲክ መቆራረጫ ማሽን

ፕላስቲክ መቆራረጫ ማሽን | ዝርዝር መረጃዎች |
የማሽን ተግባር | ፕላስቲክ ምርቶችን ወደ ትናንሽ ቁርጥራጮች መቀየር |
የተሰራበር ቁስ | ማይልድ ስቲል |
መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ | 870 x 670 x 1200 |
የማሽን ክብደት | 163 ኪሎ ግራም |
የሃይል ፍጆታው | 5.5 ኪሎዋት- 380/220ቮልት |
የማምረት አቅም | በሰዓት 41 ኪሎ ግራም |
የመለዋወጫ አቅርቦት | ለሁሉም የማሽን ክፍሎች መለዋወጫ እቃዎችን እናቀርባለን። |
የጥገና ዋስትና | አንድ አመት |
ዋጋ ቫትን ጨምሮ | 216,232 ብር |
ማስታወሻ አንድ | ማሽኑ መተካት የሚችል ወንፊት አለው። |
ማስታወሻ ሁለት | ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይም ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎቶዎ እናመርታለን። |
ቪዲዮ ለመመልከት |
|
የቆሎ መቁያ ማሽን

የ ገብስ ቆሎ መቁያ ማሽን | በ አንድ ሰዓት 40 ኪሎግራም የሚያመርት | በ አንድ ሰዓት 100 ኪሎግራም የሚያመርት |
የማሽን ተግባር | ገብስ እና ተዛማጅ ምርቶችን መቁላት | ገብስ እና ተዛማጅ ምርቶችን መቁላት |
መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ | 1512 x 824 x 1512 | 2030 x 1500 x 1650 |
የማሽን ክብደት | 157 ኪሎግራም | 371 ኪሎግራም |
የሙቀት ኃይል ምንጭ | በ ሲሊንደር ጋዝ/ በ ማገዶ እንጨት | በ ሲሊንደር ጋዝ/ በ ማገዶ እንጨት |
እንዲቆላ የሚያሽከረክረው ኃይል ምንጭ | በ ኤሌክትሪክ ኃይል | በ ኤሌክትሪክ ኃይል |
የጥገና ዋስትና | አንድ አመት | አንድ አመት |
በማይልድ ስቲል ዋጋ ቫትን ጨምሮ | 440,910 ብር | 721,525 ብር |
በስቴለስ ስቲል ዋጋ ቫትን ጨምሮ | 670,144 ብር | 1,271,109 ብር |
መለዋወጫ አቅርቦት | ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። | |
ማስታወሻ አንድ | ማሽኑ በራሱ ማሶጫ እና የፍጥነት መቆጣጠሪያ አለው። | |
ማስታወሻ ሁለት | ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይም ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎቶዎ እናመርታለን። | |
ቪዲዮ ለመመልከት |
|
በስቴለስ ስቲል የተሰሩ ፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን

በስቴለስ ስቲል የተሰሩ ፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን | ባለ 500 ሊትር | ባለ 1000 ሊትር | ባለ 2000 ሊትር |
የማሽን ተግባር | ፈሳሽ ሳሙና ማምረት | ፈሳሽ ሳሙና ማምረት | ፈሳሽ ሳሙና ማምረት |
የተሰራበት ቁስ | ስቴለስ ስቲል | ስቴለስ ስቲል | ስቴለስ ስቲል |
መጠን(ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ | 1050 x 1050 x 1430 | 1202x 1202 x 2561 | 1544x 1321 x 2810 |
የማሽን ክብደት | 182 ኪሎ ግራም | 210 ኪሎ ግራም | 182 ኪሎ ግራም |
የሃይል ፍጆታ | 2.2 ኪሎዋት 380/220ቮልት | 3.2 ኪሎዋት 380/220ቮልት | 4 ኪሎዋት 380/220ቮልት |
የማምረት አቅም | በአንድ ጊዜ 500 ሊትር | በአንድ ጊዜ 1000 ሊትር | በአንድ ጊዜ 2000 ሊትር |
የጥገና ዋስትና | አንድ አመት | አንድ አመት | አንድ አመት |
ዋጋ ቫትን ጨምሮ | 314,400 ብር | 412,624 ብር | 522,621 ብር |
መለዋወጫ አቅርቦት | ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። | ||
ማስታወሻ አንድ | ተጨማሪ የሳሙና ፍሳሽ ማሶጪያ ቫልቭ ማስጨመር ይቻላል። | ||
ማስታወሻ ሁለት | ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይም ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎቶዎ እናመርታለን። |
ከፕላስቲክ የተሰሩ ፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን

ከፕላስቲክ የተሰሩ ፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን | ባለ 500 ሊትር | ባለ 1000 ሊትር | ባለ 2000 ሊትር |
የማሽን ተግባር | ፈሳሽ ሳሙና ማምረት | ፈሳሽ ሳሙና ማምረት | ፈሳሽ ሳሙና ማምረት |
የተሰራበት ቁስ | ፕላስቲክ ፣ማይልድ ስቲል እና ስቴለስ ስቲል | ፕላስቲክ ፣ማይልድ ስቲል እና ስቴለስ ስቲል | ፕላስቲክ ፣ማይልድ ስቲል እና ስቴለስ ስቲል |
መጠን(ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ | 1125 x 1125 x 1610 | 1488 x 1488 x 2647 | 1520 x 1520 x 2977 |
የማሽን ክብደት | 110 ኪሎግራም | 135 ኪሎግራም | 182 ኪሎ ግራም |
የሃይል ፍጆታ | 2.2 ኪሎዋት 380/220ቮልት | 3.2 ኪሎዋት 380/220ቮልት | 4 ኪሎዋት 380/220ቮልት |
የማምረት አቅም | 500 ሊተር በ አንድ ጊዜ | 1000 ሊትር በአንድ ጊዜ | 2000 ሊትር በአንድ ጊዜ |
የጥገና ዋስትና | አንድ አመት | አንድ አመት | አንድ አመት |
ዋጋ ቫትን ጨምሮ | 171,628 ብር | 221,552 ብር | 270,252 ብር |
የመለዋወጫ አቅርቦት | ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን ። | ||
ማስታወሻ አንድ | ተጨማሪ የሳሙና ፍሳሽ ማሶጪያ ቫልቭ ማስጨመር ይቻላል። | ||
ማስታወሻ ሁለት | ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይም ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎቶዎ እናመርታለን። |
የሻማ ማምረቻ ማሽን

የሻማ ማምረቻ ማሽን | በአንድ ግዜ 30 ፍሬ የሚያመርተው | በአንድ ግዜ 50 ፍሬ የሚያመርተው | በአንድ ግዜ 100 ፍሬ የሚያመርተው | በአንድ ግዜ 200 ፍሬ የሚያመርተው |
መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ | 522 x 415 x 1061 | 682 x 475 x 1061 | 952 x 754 x 578 | 1082 x 505 x 1113 |
የማሽን ክብደት | 28 ኪሎ ግራም | 42 ኪሎ ግራም | 70 ኪሎ ግራም | 130 ክሎ ግራም |
የማቀዝቀዝ ሂደት | በአየር ሚቀዘቅዝ | በአየር ሚቀዘቅዝ | በውሃ ሚቀዘቅዝ | በውሃ ሚቀዘቅዝ |
የሚጠቀመው ኃይል | በእጅ የሚሰራ | በእጅ የሚሰራ | በአይድሮሊክ ጉልበት የሚሰራ | በአይድሮሊክ ጉልበት የሚሰራ |
ዋጋ ቫትን ጨምሮ | 68,048 ብር | 96,774 ብር | 169,600 ብር | 255,087 ብር |
የማሽን ተግባር | ሻማዎችን ማምረት | |||
የተሰራበት ቁስ | ማይልድ ስቲል | |||
የጥገና ዋስትና | አንድ አመት | |||
የመለዋወጫ አቅርቦት | ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። | |||
ማስታወሻ አንድ | የኤሌትሪክ ሰም ማቅለጫ የተገጠመላቸው ናቸው። | |||
ማስታወሻ ሁለት | ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይም ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎቶዎ እናመርታለን። |
የሰብል መውቂያ ማሽን

የሰብል መውቂያ ማሽን | ዝርዝር መረጃዎች |
የማሽን ተግባር | ስንዴ፣ ገብስ ፣ ጤፍ እና ተዛማጅ ሰብሎች የሚወቃ |
የተሰራበት ቁስ | ማይልድ ስቲል |
መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ | 1777 x 1642 x 1335 |
የማሽን ክብደት | 265 ኪሎ ግራም |
የሃይል ፍጆታ | 10 ፈረስ ጉልበት፤ ናፍጣ፣ቤንዚን ወይም ኤሌክትሪክ |
የማምረት አቅም | በአንድ ሰዓት 83 ኪሎ ግራም |
ዋጋ ቫትን ጨምሮ | 229,184 ብር |
የጥገና ዋስትና | አንድ አመት |
መለዋወጫ አቅርቦት | ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። |
ማስታወሻ አንድ | ማሽኑ 4 ጎማዎች እና መጎተቻ የተገጠመለት ነው። |
ማስታወሻ ሁለት | ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይም ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎቶዎ እናመርታለን። |

ኢሴንሻል ኦይል (አስፈላጊ የ እፅዋት ዘይት) ማውጫ ማሽን | ዝርዝር መረጃዎች |
የማሽን ተግባር | ከህፅዋት ዘይት ማምረቻ ማሽን እንደ ባህርዛፍ ፣ቤርጋሞንት፣ ሎሚ ቅጠል ፣ሮዝመሪ ቅጠል፣ናና ቅጠል፣የወይን ቅጠል እና ከተለያዩ ህፅዋት ዘይት የሚያወጣ |
የተሰራበት ቁስ | ስቴለስ ስቲል እና ማይልድ ስቲል |
መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ | 2350 x 947 x 1143 |
የማሽን ክብደት | 187 ኪሎግራም |
የሃይል ፍጆታው | 6 ኪሎዋት 380/220ቮልት |
የማምረት አቅም | የቦይለር መጠን: 300-ሊትር, ለቦይለሩ አውቶማቲክ ውሃ መሙላት የሚችል ነው። |
የጥገና ዋስትና | አንድ አመት |
ዋጋ ቫትን ጨምሮ | 641,200 ብር |
መለዋወጫ አቅርቦት | ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። |
ማስታወሻ አንድ | ማሽኑ በጋዝ መስራት ይችላል። |
ማስታወሻ ሁለት | ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይም ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎቶዎ እናመርታለን። |
የለውዝ መፈልፈያ ማሽን

የለውዝ መፈልፈያ ማሽን | ዝርዝር መረጃዎች |
የማሽን ተግባር | የተቆላ ለውዝ መፈልፈል |
የተሰራበት ቁስ | ማይልድ ስቲል |
መጠን (ሚ.ሜ) እx ወ x ቁ | 1150 x 353 x 955 |
የማሽን ክብደት | 67 ኪሎግራም |
የሃይል ፍጆታው | 3ኪሎዋት 380/220ቮልት |
የማምረት አቅም | በ አንድ ሰዓት 40-120 ኪሎግራም |
የጥገና ዋስትና | አንድ አመት |
ዋጋ ቫትን ጨምሮ | 294,110 ብር |
መለዋወጫ አቅርቦት | ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። |
ማስታወሻ አንድ | የንፋስ ማፅጂያ እና ፍጥነት መቆጣጠሪያ አለው። |
ማስታወሻ ሁለት | ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይም ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎቶዎ እናመርታለን። |
ክብ እንጨቶችን መስሪያ ማሽን

ክብ እንጨቶችን መስሪያ ማሽን | ዝርዝር መረጃዎች |
የማሽን ተግባር | ክብ እንጨቶችን ማምረት |
የተሰራበት ቁስ | ማይልድ ስቲል |
መጠን(ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ | 846 x 504 x 1114 |
የማሽን ክብደት | 154 ኪሎግራም |
የማምረት አቅም | Ø20ሚ.ሜ – Ø 40ሚ.ሜ |
የጥገና ዋስትና | አንድ አመት |
ዋጋ ቫትን ጨምሮ | 206,400ብር |
መለዋወጫ አቅርቦት | ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። |
ማስታወሻ አንድ | ማሽኑ በ እጅ የማስገቢያ ዘዴ ይፈልጋል። |
ማስታወሻ ሁለት | ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይም ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎቶዎ እናመርታለን። |
የበርኪና ማሸጊያ ማሽን

የበርኪና ማሸጊያ ማሽን | ዝርዝር መረጃዎች |
የማሽን ተግባር | የበረኪና ጫፉ ማሸግ |
የተሰራበት ቁስ | ማይልድ ስቲል |
መጠን (ሚ.ሜ) እ x ወ x ቁ | 840 x 520 x 682 |
የማሽን ክብደት | 45 ኪሎግራም |
የሃይል ፍጆታው | 2.2 ኪሎዋት- 380/220ቮልት |
የማምረት አቅም | በአንድ ጊዜ ሁልት |
የጥገና ዋስትና | አንድ አመት |
ዋጋ ቫትን ጨምሮ | 114,113 ብር |
መለዋወጫ አቅርቦት | ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። |
ማስታውሻ አንድ | ማሽኑ በ አየር የሚሰራ ማጣበቂያ እና ማሞቂያ ተገጥሞለታል። |
ማስታእውሻ ሁለት | ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይም ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎቶዎ እናመርታለን። |
የጧፍ ማምረቻ ማሽን

የጧፍ ማምረቻ ማሽን | ዝርዝር መረጃዎች |
የማሽን ተግባር | ጧፍ ማምረት |
የተሰራበት ቁስ | ማይልድ ስቲል |
መጠን (ሚ.ሜ) እx ወ x ቁ | 408 x 264 x 1108 |
የማሽን ክብደት | 27 ኪሎግራም |
የሃይል ፍጆታው | 0.8 ኪሎዋት 380/220ቮልት |
የማምረት አቅም | በአንድ ጊዜ 70 ፍሬ |
የጥገና ዋስትና | አንድ አመት |
ዋጋ ቫትን ጨምሮ | 52,400 ብር |
መለዋወጫ አቅርቦት | ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። |
ማስታወሻ አንድ | ማሽኑ የኤሌክትሪክ ማሞቂያ የተገጠመለት ነው። |
ማስታወሻ ሁለት | ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይም ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎቶዎ እናመርታለን። |
የ ፈሳሽ ሳሙና፣በረኪና፣ ሳኒታይዘር እና ኢሴንሻል ኦይል

የ ፈሳሽ ሳሙና፣በረኪና፣ ሳኒታይዘር እና ኢሴንሻል ኦይል መሙያ ማሽን | ዝርዝር መረጃዎች |
የማሽኑ ተግባር | ፈሳሽ ሳሙና ፣ አስፈላጊ ዘይቶች ፣ አልኮሎች እና ተዛማጅ ምርቶችን መሙያ |
የተሰራበት ቁስ | ስቴለስ ስቲል |
መጠን (ሚ.ሜ) እxወxቁ | 710 x 410 x 1100 |
የማሽን ክብደት | 11.2 ኪሎግራም |
የማምረት አቅም | በ አንድ ጊዜ ከ 100 ሚሊ ሊትር እስከ 500 ሚሊ ሊትር |
የጥገና ዋስትና | አንድ አመት |
ዋጋ ቫትን ጨምሮ | 58,800 ብር |
መለዋወጫ አቅርቦት | ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ እቃዎች እናቀርባለን። |
ማስታወሻ አንድ | የሚሞላውን አቅም እንደሚፈለገው መመጠን ይቻላል። |
ማስታወሻ ሁለት | ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይም ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎቶዎ እናመርታለን። |