ክቡራን ደንበኞቻችን ኃይሌ ኢንጂነሪንግ የስራ ቦታ አድራሻ ለውጥ ማድረጋችንን እየገለፅን፣ አዲሱ አድራሻችን ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ቸራሊያ ፋብሪካ ጀርባ 700 ሜትር ገባ ብሎ መሆኑን እናሳውቃለን። google map location: https://goo.gl May 30, 2023 Haylemariam Gebrie 0