የመለዋወጫ አቅርቦት በሚፈለግበት ጊዜ እና ቦታ ለሁሉም ማሽኖቻችን በቂ ስቶክ ከአንድ አመት የጥገና ዋስትና ጋር በፍጥነት እናቀርባለን | We provide a quick supply of spare parts when and where they are needed, with sufficient stock for all our machines, along with a one-year repair warranty. 📞011462617, 📞0993934145 #Hayle_engineering #Ethiopia #Spareparts #Maintenance #Warranty April 17, 2025 Haylemariam Gebrie 0
አዲስ ምርታችን የሆነውን በአንድ ጊዜ 6000 ሊትር የሚያርት የእንጀራ ሊጥ ማቡኪያ ማሽን ለደንበኞቻችን አቅርበናል ፣ በእንጀራ ምርት ውስጥ ለተሰማራችሁ ደንበኞቻችን ጥራታቸውን የጠበቁ ማሽኖችን እንደምናቀርብ እናሳውቃለን። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 📞0114626173 ፣ 📞0118589954 በመደወል ማግኘት ይችላሉ #Hayle_engineering #Dough_Mixer_Machine #Injera_Making_Machine April 15, 2025 Haylemariam Gebrie 0
የገብስ እና የጥራጥሬ ምርቶች ማበጠርያ ማሽኖችን በጥራት እናመርታለን | We manufacture quality barley and related products, threshing, and cleaning machines. 📞0114626173, 📞0993934145 April 5, 2025 Haylemariam Gebrie 0
ለየት ያሉ እና አዳዲስ የ ሳሙና ሞልዶችን ማሽንዎ ላይ በመጨመር ወጣ ያሉና ያልተለመዱ የሳሙና ምርቶችን ለገበያ ያቅርቡ ማሽኖቻችንን ሲገዙ አምስት ዘመናዊ ሞልዶችን እንደሚያገኙ እናሳውቃለን። 📞0114626173 📞0993934145 #Hayle_engineering #Soap_Mold #Ethiopia April 2, 2025 Haylemariam Gebrie 0