የሳሙና ምርቶች ለማቅረብ ላሰባችሁ እንዲሁም በዘርፉ ተሰማርታችሁ ቆይታችሁ ማስፋፋት ላሰባችሁ መልካም ዜና ይዘንላችሁ መተናል።በቤት ውስጥ ቆጣሪ የሚሰራ ቦታ ቆጣቢ በ1 ካሬ ላይ ብቻ አስቀምጥው በቂ ምርት የሚሰጥዎትን ማሽን አቅርበንላችኈል። ይህ ማሽን የፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን ሲሆን በጣም ቀላል የሆነ እና ባለሙያ ሳያስፈልግዎ እርስዎ መቆጣጠር የሚችሉት ቢፈልጉ በሱቅ አልያም በቤት ዉስጥ አምርተው ለገበያ ማቅረብ የሚያስችልዎትን የጊዜው 1ኛ ተፈላጊ ማሽን እኛ ጋር ያገኙታል። ማሽኑ እንደ ምርጫዎ በፕላስቲክም ሆነ በስቴይንለስ ስቲል መሠራት የሚችል ሲሆን በተጨማሪም ለትልልቅ ኢንዱስትሪዎች በካፓሲቲ ትልቅ የሚባለውንም እኛው ጋር ያገኛሉ።ለበለጠ መረጃ ቃሊቲ በሚገኘዉ ማምረቻችን በመምጣት ወይም ደግሞ በስልክ ቁጥሮቻችን በመደውል በቂ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
ስልክ፦ 251114626173 /+251993934145









Leave a Reply