የላሜራ ማጠፊያ እና መጠቅለያ ማሽን | Sheet Metal Bead Rolling Machine : ጠንካራ፣ ብዙ ቦታ የማይዝ እና ለረጅም ጊዜ ማገልገል የሚችል ጥራት ያለው ማሽን። የእርስዎን የላሜራ ስራ ወደ አዲስ ደረጃ ያሳድጉ! ይህ ማሽን በጠንካራ መዋቅር የተሰራ እና ቀላል አሠራር ያለዉ ሲሆን ለማንኛውም የእጅ ወይም የኢንዱስትሪ ስራ ተስማሚ ነው። ዋና ባህሪያት በከባድ የብረት መዋቅር የተሰራ በመሆኑ ከፍተኛ ጥንካሬ አለዉ፤እንደ ላሜራው አይነት የዳይ መጠኖቹ በምትፈልጉት መተካት እና መቀያየር የሚችሉ ፤ በሞተር የሚሰራ ፤ ፍላት ሰርፌስ ያላቸው ላሜራዎችን ፤ የተለያዩ ጫፎችን እና ለማስዋቢያ ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ ቅርጾችን ማውጣት የሚያስችል ፤ እስከ 2.5 ሚ.ሜ የሚሆን ብረት መቀበል የሚችል (በተለያየ መጠን የሚሰራ) ፤ ቀላል አቀማመጥ ያለዉ በመሆኑ ለማንኛዉም የስራ ቦታ ተስማሚ ። ለምን የኛን ማሽን ይመርጡታል? ምንም አይነት ክብደት ሳይጨምር የፓኔሉን ጥንካሬ ስለሚጨምር ፤ በማንኛዉም ጊዜ ትክክለኛ ውጤት ያለዉ ስራ ስለሚያቀርብልዎት ፤ በሀገር ውስጥ የተሰራ እና በቀላሉ የሚገጣጠም ስለሆነ ፤ በተለያዩ መጠኖች በትዕዛዝ መገኘት መቻሉ📞 +251993934145 / +251114626173

Haylemariam Gebrie
About Haylemariam Gebrie 150 Articles
Ambitious Design Engineer with Passion follows function. He's the founder and Design Engineer at HAYLE ENGINEERING, highly engaged with Engineering Designs, Product Design and Development, Machine and Tool Designs, Virtual Prototyping, CAD, CAM, and CAE Solutions and Trainings, Design for Reverse Engineering, 3D Scanning and 3D Printing.

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*