አዲስ ኮንቬንሽን ሴንተር በነበረዉ የኢትዮጲያን ታምርት ኤግዚቢሽን ላይ የሞዴል-4 ሳሙና ማሽን እና የሞዴል-3 የመዉቂያ ማሽናችን ይዘን ቀርበን ነበር።በመጀመሪያ ቀን ውሎአችን ብዙ ጎብኝዎች እና በጣም ጥሩ የማበረታቻ አስተያየቶችን ተቀብለናል።
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145
We proudly opened our exhibition stand last week showcasing our Model 4-Bar Soap Making Machine and Model 3-Wheat & Barley Thresher Machine. It was a pleasure welcoming many visitors and receiving encouraging feedback.
Phone ፡ +251114626173 / +251993934145












Leave a Reply