የሳምንቱ ቆይታ አና የመዝጊያ ፕሮግራም
በኢትዮጵያ ታምርት ኤግዚቢሽን ላይ ባሳለፍነው ሳምንት በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረን። በማሽኖቻችን ላይ ከፍተኛ ፍላጎት ያሳዩን አዳዲስ ደንበኞችን በደስታ መቀበል በመቻላችን ክብር ተሰምቶናል። ለጎበኛችሁን እና መልካም አስተያየት ለሰጣችሁን ሁሉ እናመሰግናለን።
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145
Week-long Stay and Closing Ceremony
We had a great time at the Ethiopian Tamrit Exhibition last week. We were honored to welcome new customers who showed great interest in our machines. Thank you for all your visits and encouragement.
Phone ፡ +251114626173 / +251993934145















Leave a Reply