የላሜራ ቅርጽ ማውጫ ማሽን ፡- ከአልሙኒየም እና ከብረት ላሜራዎች ላይ ልዩ ልዩ ቅርጾችን የሚሰራ ማሽን 📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145 April 16, 2026 Haylemariam Gebrie 0
Double Stage Belt Conveyor System : Manufactured, installed, and commissioned for transporting sterilized medical waste to a sorting machine. Designed for stable operation, smooth transfer, and safe hygienic handling.📞 Contact us for more information and orders Phone ፡ +251114626173 / +251993934145 March 27, 2026 Haylemariam Gebrie 0
የሳምንቱ ቆይታ አና የመዝጊያ ፕሮግራም :- በኢትዮጵያ ታምርት ኤግዚቢሽን ላይ ባሳለፍነው ሳምንት በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረን። በማሽኖቻችን ላይ ከፍተኛ ፍላጎት ያሳዩን አዳዲስ ደንበኞችን በደስታ መቀበል በመቻላችን ክብር ተሰምቶናል። ለጎበኛችሁን እና መልካም አስተያየት ለሰጣችሁን ሁሉ እናመሰግናለን። ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145 Week-long Stay and Closing Ceremony We had a great time at the Ethiopian Tamrit Exhibition last week. We were honored to welcome new customers who showed great interest in our machines. Thank you for all your visits and encouragement. Phone ፡ +251114626173 / +251993934145 March 27, 2026 Haylemariam Gebrie 0
የመጀመሪያ ቀን ውሎ በኢትዮጲያ ታምርት ኤግዚቢሽን:-በአዲስ ኮንቬንሽን ሴንተር በነበረዉ የኢትዮጲያን ታምርት ኤግዚቢሽን ላይ የሞዴል-4 ሳሙና ማሽን እና የሞዴል-3 የመዉቂያ ማሽናችን ይዘን ቀርበን ነበር።በመጀመሪያ ቀን ውሎአችን ብዙ ጎብኝዎች እና በጣም ጥሩ የማበረታቻ አስተያየቶችን ተቀብለናል። ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145 First day in made in Ethiopia Exhibition: We proudly opened our exhibition stand last week showcasing our Model 4-Bar Soap Making Machine and Model 3-Wheat & Barley Thresher Machine. It was a pleasure welcoming many visitors and receiving encouraging feedback.Phone ፡ +251114626173 / +251993934145 March 7, 2026 Haylemariam Gebrie 0
ለ 2018 ዓ.ም ዝግጁ የሆኑ የጤፍ፣የገብስ እና የስንዴ መውቂያ ማሽኖች፡- ወቅቱ መኸር እንደመሆኑ ለተለያዩ ሰብሎች መውቂያ የሚሆኑ ጉልበትዎን እና ጊዜዎን ቆጣቢ ፣ በአጭር ጊዜ ብዛት እና ጥራት ያለው ምርት የሚያስረክበዎትን የጤፍ ፣ የገብስ እና የስንዴ መውቂያ ማሽኖችን በጥራት አምርተን አቅርበንላችኋል። በማምረቻ ቦታችን በማንኛውም የስራ ሰአት በአካል መጎብኝትም ሆነ ዝግጁ የሆኑ ማሽኖችን መጫን ይችላሉ። ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145 December 5, 2025 Haylemariam Gebrie 0
Hayle Engineering Design and Manufacturing Room ፡- at Hayle Engineering, our Design and Manufacturing Engineers turn bold ideas into precision-built machines. Creativity, expertise, and quality all in one room. Contact as ፦+251114626173 /+251993934145 November 29, 2025 Haylemariam Gebrie 0
አውቶማቲክ የሽቦ ቀጥ ማድረጊያ ፣ ቅርጽ ማስያዣ እና መቁረጫ ማሽን | Automatic Wire Straightening, Notching and Cutting Machine፡- ሙሉ በሙሉ በአውቶማቲክ የሚሰራ ማሽን ሲሆን ሽቦዎችን በማቃናት እና በመቁረጥ እንደ ፕላስቲክ ባልዲ መያዣ ፣ የእቃ መያዣ ሽቦዎችን እና ለተመሳሳይ አገልግሎት የሚውሉ ምርቶችን በጥራት ያመርታል።📞 +251114626173 /+251993934145 November 24, 2025 Haylemariam Gebrie 0
Automatic Wire Straightening, Notching and Cutting Machine | አውቶማቲክ የሽቦ ቀጥ ማድረጊያ ፣ ቅርጽ ማስያዣ እና መቁረጫ ማሽን፡- A fully automated, high-accuracy machine that processes any wire twisted or irregular by Straightening, Notching and Cutting for rapid, efficient production. Contact as ፦+251114626173 /+251993934145 November 20, 2025 Haylemariam Gebrie 0
Model 2 Sheet Metal Spinning Machine | ሞዴል 2 የአክምባሎ መስሪያ ማሽን: – We’ve upgraded our sheet metal spinning machine for higher precision, improved efficiency, and smoother operation. Explore the enhanced features designed to deliver even better performance for your production needs. Contact as ፦+251114626173 /+251993934145 November 13, 2025 Haylemariam Gebrie 0
የላሜራ ማጠፊያ እና መጠቅለያ ማሽን | Sheet Metal Bead Rolling Machine : ጠንካራ፣ ብዙ ቦታ የማይዝ እና ለረጅም ጊዜ ማገልገል የሚችል ጥራት ያለው ማሽን። የእርስዎን የላሜራ ስራ ወደ አዲስ ደረጃ ያሳድጉ! ይህ ማሽን በጠንካራ መዋቅር የተሰራ እና ቀላል አሠራር ያለዉ ሲሆን ለማንኛውም የእጅ ወይም የኢንዱስትሪ ስራ ተስማሚ ነው። ዋና ባህሪያት በከባድ የብረት መዋቅር የተሰራ በመሆኑ ከፍተኛ ጥንካሬ አለዉ፤እንደ ላሜራው አይነት የዳይ መጠኖቹ በምትፈልጉት መተካት እና መቀያየር የሚችሉ ፤ በሞተር የሚሰራ ፤ ፍላት ሰርፌስ ያላቸው ላሜራዎችን ፤ የተለያዩ ጫፎችን እና ለማስዋቢያ ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ ቅርጾችን ማውጣት የሚያስችል ፤ እስከ 2.5 ሚ.ሜ የሚሆን ብረት መቀበል የሚችል (በተለያየ መጠን የሚሰራ) ፤ ቀላል አቀማመጥ ያለዉ በመሆኑ ለማንኛዉም የስራ ቦታ ተስማሚ ። ለምን የኛን ማሽን ይመርጡታል? ምንም አይነት ክብደት ሳይጨምር የፓኔሉን ጥንካሬ ስለሚጨምር ፤ በማንኛዉም ጊዜ ትክክለኛ ውጤት ያለዉ ስራ ስለሚያቀርብልዎት ፤ በሀገር ውስጥ የተሰራ እና በቀላሉ የሚገጣጠም ስለሆነ ፤ በተለያዩ መጠኖች በትዕዛዝ መገኘት መቻሉ📞 +251993934145 / +251114626173 November 3, 2025 Haylemariam Gebrie 0