No Image

April 16, 2026 Haylemariam Gebrie 0

የላሜራ ቅርጽ ማውጫ ማሽን ፡– ከአልሙኒየም እና ከብረት ላሜራዎች ላይ ልዩ ልዩ ቅርጾችን የሚሰራ ማሽን  📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

No Image

March 27, 2026 Haylemariam Gebrie 0

Double Stage Belt Conveyor System : Manufactured, installed, and commissioned for transporting sterilized medical waste to a sorting machine. Designed for stable operation, smooth transfer, […]

No Image

March 27, 2026 Haylemariam Gebrie 0

የሳምንቱ ቆይታ አና የመዝጊያ ፕሮግራም በኢትዮጵያ ታምርት ኤግዚቢሽን ላይ ባሳለፍነው ሳምንት በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረን።  በማሽኖቻችን ላይ ከፍተኛ ፍላጎት ያሳዩን  አዳዲስ ደንበኞችን በደስታ መቀበል በመቻላችን […]

No Image
No Image
No Image
No Image

የላሜራ ማጠፊያ እና መጠቅለያ ማሽን | Sheet Metal Bead Rolling Machine : ጠንካራ፣ ብዙ ቦታ የማይዝ እና ለረጅም ጊዜ ማገልገል የሚችል ጥራት ያለው ማሽን። የእርስዎን የላሜራ ስራ ወደ አዲስ ደረጃ ያሳድጉ! ይህ ማሽን በጠንካራ መዋቅር የተሰራ እና ቀላል አሠራር ያለዉ ሲሆን ለማንኛውም የእጅ ወይም የኢንዱስትሪ ስራ ተስማሚ ነው። ዋና ባህሪያት በከባድ የብረት መዋቅር የተሰራ በመሆኑ ከፍተኛ ጥንካሬ አለዉ፤እንደ ላሜራው አይነት የዳይ መጠኖቹ በምትፈልጉት መተካት እና መቀያየር የሚችሉ ፤ በሞተር የሚሰራ ፤ ፍላት ሰርፌስ ያላቸው ላሜራዎችን ፤ የተለያዩ ጫፎችን እና ለማስዋቢያ ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ ቅርጾችን ማውጣት የሚያስችል ፤ እስከ 2.5 ሚ.ሜ የሚሆን ብረት መቀበል የሚችል (በተለያየ መጠን የሚሰራ) ፤ ቀላል አቀማመጥ ያለዉ በመሆኑ ለማንኛዉም የስራ ቦታ ተስማሚ ። ለምን የኛን ማሽን ይመርጡታል? ምንም አይነት ክብደት ሳይጨምር የፓኔሉን ጥንካሬ ስለሚጨምር ፤ በማንኛዉም ጊዜ ትክክለኛ ውጤት ያለዉ ስራ ስለሚያቀርብልዎት ፤ በሀገር ውስጥ የተሰራ እና በቀላሉ የሚገጣጠም ስለሆነ ፤ በተለያዩ መጠኖች በትዕዛዝ መገኘት መቻሉ📞 +251993934145 / +251114626173

November 3, 2025 Haylemariam Gebrie 0