የፍሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን | Liquid soap making machine:- የሳሙና ምርቶች ለማቅረብ ላሰባችሁ እንዲሁም በዘርፉ ተሰማርታችሁ ቆይታችሁ ማስፋፋት ላሰባችሁ መልካም ዜና ይዘንላችሁ መተናል።በቤት ውስጥ ቆጣሪ የሚሰራ ቦታ ቆጣቢ በ1 ካሬ ላይ ብቻ አስቀምጥው በቂ ምርት የሚሰጥዎትን ማሽን አቅርበንላችኈል። ይህ ማሽን የፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን ሲሆን በጣም ቀላል የሆነ እና ባለሙያ ሳያስፈልግዎ እርስዎ መቆጣጠር የሚችሉት ቢፈልጉ በሱቅ አልያም በቤት ዉስጥ አምርተው ለገበያ ማቅረብ የሚያስችልዎትን የጊዜው 1ኛ ተፈላጊ ማሽን እኛ ጋር ያገኙታል። ማሽኑ እንደ ምርጫዎ በፕላስቲክም ሆነ በስቴይንለስ ስቲል መሠራት የሚችል ሲሆን በተጨማሪም ለትልልቅ ኢንዱስትሪዎች በካፓሲቲ ትልቅ የሚባለውንም እኛው ጋር ያገኛሉ።ለበለጠ መረጃ ቃሊቲ በሚገኘዉ ማምረቻችን በመምጣት ወይም ደግሞ በስልክ ቁጥሮቻችን በመደውል በቂ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።ስልክ፦ 251114626173 /+251993934145
ለፕላስቲክ ምርት ግብአት የሚሆኑ ጥሬ እቃ ማምረቻ ማሽን| PLASTIC RECYCLING MACHINE:- ይዘንላችሁ የቀረብነው ማሽን 6ሜ በ 2ሜ በሆነ ቦታ ላይ ብቻ አስቀምጠው ከአንድ ትልቅ ፋብሪካ እኩል ምርት እያመረቱ የሚያቀርቡበት ማሽን ነው። ያገለገሉ የፕላስቲክ ምርቶች ወደ ጥሬ እቃነት ለመመለስ የሚያስችል ሲሆን ማሽኑ በከፍተኛ ሙቀት አማካኝነት ፕላስቲኮችን እያቀለጠ እና በደቃቅ መልኩ እየፈጨ ወደ ጥሬ እቃነት የሚቀይር ነው። የዚህ ማሽን ሌላው የሚገርመው ልክ እንደሌሎቹ ማሽኖች ግብአት ከየት አገኛለው ብለው አይጨነቁም ምክንያቱም የዚህ ማሽን ግብአት በዙሪያዎ ብዙ ሳይደክሙ በቅርብ የሚያገኙት ከተለያዩ ያገለገሉ የፕላስቲች ቁርጥራጮች (ልክ እንደ ጄሪካን፣ ባልዲ፣ ሃይላንድ እና የመሳሰሉት) ነው። እነዚህን የፕላስቲች ቁርጥራጮች ሲያስገቡለት እራሱ አቅልጦ በተለያየ ሳይዝ ቆራርጦ ለአዲስ ፕላስቲክ ማምረቻ ያቀርብልዎታል። የማምረት አቅሙም በሰአት እስከ 110kg ነው።በተጨማሪም የኖዝል ሞልድ ፍላጎትዎ የተለየ ቢሆን በእርስዎ ፍላጎት ማስቀየር ይችላሉ።ያስታውሱ ከእኛ ለሚወስዷቸው ማንኛውም ማሽኖች ሙሉ ዋስትና እና የመለዋወጫ አቅርቦት ያገኛሉ።እንዲሁም የካፓሲቲ ምርጫዎ የተለየ ቢሆን በእርስዎ ፍላጎት ማስጨመር ይችላሉ። 251114626173 /+251993934145 |
የጤፍ ፣ የገብስ እና የስንዴ መውቂያማሽን| Teff, Wheat and Barley Thresher Machine:- የጤፍ ፣ ስንዴ እና ገብስ መውቂያ ማሽን ይዘንላቹ የቀረብን ሲሆን ከስንዴ መውቂያ ማሽን ለየት የሚያደርገው በቀላል መንገድ ወንፊቱን በመቀያየር ሶስቱንም የእህል ዘሮች የሚውቃ ማሽን ነው፤ታዲያ በአንድ ድንጋይ ሶስት ወፍ አይሉም።ሌላኛው ነገር ማሽኑ የሚሰራው በናፍጣ እና ቤኒዚን ሲሆን 10 የፈረሰ ጉልበት ሲኖረዉ እንደአስፈላጊነቱ በኤሌክትሪክ ሀይልም መሰራት ይችላል። በቀን ደግሞ 10 ኩንታል የማምረት አቅም አለው እንዲሁም ለተለያዩ የአየር ንብረቶች ምቹ እንዲሆን ተደርጎ የተሰራ በመሆኑ እና አራት የጎማ እግሮች ስላሉት የትም ይዘውት ቢሄዱ ዳገት ቁልቁለት የማይበግረው ማሽን ይዘንልዎት ቀርበናል። ይህን ማሽን የት አገኛለሁ ካሉ ቃሊቲ በሚገኘዉ ማምረቻችን ይምጡ ወይም በስልክ ቁጥሮቻችን ይድዉሉ።ስልክ፡+251114626173 /+251993934145
የስንዴ መውቂያ ማሽን| Wheat Thresher Machine :- ይህ ማሽን በቀን 60 ኩንታል የማምረት አቅም ሲኖረው የሚያስፈልገውም 20 የፈረስ ጉልበት ነዉ።ማሽኑ በናፍጣ የሚሰራ ሲሆን በተጨማሪም እንደአስፈላጊነቱ በኤሌክትሪክ ሞተር የሚሰራ እና በቀላሉ በፈረስ ጋሪ መንቀሳቀስ እንዲችል ተደርጎ የተመረተ ማሽን ነው።ማሽኑ በውስጡ የሚያካትተው፦የማጣሪያ ወንፊት፤ገለባው በቀላሉ መውጣት እንዲችል 3 ማስወጫ የተገጠመለት ፤ከቦታ ቦታ መንቀሳቀሰ እንዲችል ደግሞ እግሩ ባለ አራት ጎማ ተደርጎ የተሰራ ማሽን ይዘንልዎት ቀርበናል።ይህን ማሽን ለማግኘት በስልክ ቁጥራችን ይደውሉ ወይም ዘወትር በስራ ሰአት ወደ ቢሮችን ጎራ ይበሉ። ያስታውሱ ከኛ ለሚወስዷቸው ማንኛውም ማሽኖች ሙሉ ዋስትና የሚያገኙ ሲሆን በተጨማሪም የማምረት አቅም ፍላጎትዎ የተለየ ቢሆን በእርስዎ ፍላጎት ከፍ አድርገው ማሰራት ይችላሉ።ስልክ፡ +251114626173 /+251993934145
የተለያዩ የእህልምርቶችማበጠሪያማሽን :- እንደ አዲስ ተሻሽሎ የ ቀረበው የእህል እና ተዛማጅ ምርቶች ማበጠሪያ ማሽን እጅግ ዘመናዊ ፣ በቫይብሬተር እና ፋን ሲስተም የተሰራ ሲሆን እንደየምርታቸው እህሉን ከገለባው እና ቆሻሻው ለይቶ የሚያወጣ ነዉ። በተጨማሪም ከራሱ ጋር ተቀያሪ ወንፊት የተገጠመለት ዘመናዊ ማበጠሪያ ማሽን ይዘንልዎት ቀርበናል። ማሽኑ የገብስ ቆሎ ፣ የባቄላ ክክ ፣ የአተር ክክ ፣ የሽንብራ ክክ እና ተዛማጅ ምርቶችን ማበጠር የሚችል ሲሆን በዘርፉ ለተሰማሩ የሃገር ውስጥም ሆነ የውጭ አቅራቢዎች ጊዜ በመቆጠብ እና ጥራት ያለውን ምርት በተወሰኑ ሰዓታት ብቻ ለይቶ በማቅረብ የፈለጋችሁት ምርት በፈለጋችሁት ጊዜ ማድረስ ያስችላል። ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145
Plastic Crusher | የፕላስቲክ ውጤቶች መቆራረጫ ማሽን:- ማሽኑ በትንሽ ቦታ ላይ ማለትም በ1 ካሬ ቦታ ላይ ብቻ በማስቀመጥ መስራት የሚችሉ ሲሆን ማሽኑ የተለያዩ ያገለገሉ የፕላስቲክ ውጤቶችን እንደ ( ሃይላንድ ፣ ጄሪካን ፣ ባልዲ እና መሰል ምርቶችን ) ከትንሽ ወይም ቀላል ከሚባሉት እስከ ጠንካራ የሚባሉት ድረስ ምንም ሳይበግረው መፍጨት የሚችል ሲሆን በሰዓት ከ41kg እስከ 100kg ፈጭቶ ያስረክበዎታል። ማሽኑ እንደአስፈላጊነቱ በሲንግል ወይም በ3ፌዝ ቆጣሪ የሚሰራ መሆኑ በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ ያደርገዋል። በተጨማሪም ምንም አይነት የመለዋወጫ ፍላጎት ቢኖሮዎት ሁሉንም እኛው ጋር ማግኘት ይችላሉ። ይህን ማሽን ለማግኘት በስልክ ቁጥራችን ይደውሉ ወይም ዘወትር በስራ ሰአት ወደ ቢሮችን ጎራ ይበሉ። ያስታውሱ ከኛ ለሚወስዷቸው ማንኛውም ማሽኖች ሙሉ ዋስትና የሚያገኙ ሲሆን በተጨማሪም የካፓሲቲ ምርጫዎ የተለየ ቢሆን በእርስዎ ፍላጎት ማስጨመር ይችላሉ። ስልክ፡ +251114626173 +251993934145
እንኳን አደረሳችሁ! በዚህ አዲስ አመት አዳዲስ ማሽኖችን በጥንቃቄ አምርተን ለደንበኞቻችን ለማስረከብ ከመቸውም ጊዜ በላይ መዘጋጀታችን እንገልጻለን። እኛ ጋር ሲመጡ የተለያየ አይነት ማሽኖች ስቶክ ላይ የሚገኙ ሲሆን በተጨማሪም በእርሶዎ ፍላጎት እና በመረጡት ዲዛይን ሰርተን እናስረክብዎታልን:: ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145
የደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት ሁሌም በተጠንቀቅ ላይ የሚገኘው ድርጅታችን ኃይሌ ኢንጅነሪንግ ዛሬም በአይነቱ ልዩ የሆነ የፀጉር ቅባት እና ቫዝሊን ማምረቻ ማሽን ይዞልዎት ቀርቧል። ታዲያ እርሶ የዚህ ማሽን ፍላጎት ካሎዎት ዘውትር በስራ ሰአት በቢሮአችን በመገኘት አልያም በስልክ ቁጥራችን ፡-
📞0114626173 | 0993934145 በመደወል የሚፈልጉትን መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
Our company, Hayle Engineering, which is always on the lookout to satisfy the needs of our customers, has brought you a unique hair oil and Vaseline production machine .
So, if you are interested in this machine, you can visit our office during working hours or call us at
📞0114626173 | 0993934145 to get the information you need.
Localmade #Machinery #Hairoil #MadeInEthiopia #HayleEngineering #localmade #Vaseline
🤝 Powering Entrepreneurs Through Partnership
We’re proud to collaborate with leading capital goods finance institutions:
🔹 Debub Capital Goods Finance S.C
🔹 Oromia Capital Goods Finance S.C
🔹 Waliya Capital Goods Finance S.C
Through this partnership, they will purchase high-quality machinery directly from us, and provide it to entrepreneurs across Ethiopia through affordable financing.
💡 This means more small businesses can access the tools they need to grow — without heavy upfront costs.
Together, we’re building a stronger, self-reliant economy. Call us and work together 📞0114626173 | 📞0993934145
HayleEngineering #EmpoweringEntrepreneurs #CapitalGoods #FinancePartnership #MadeInEthiopia #SMEGrowth #EthiopiaEntrepreneurs
We continue to supply high-performance soap making and industrial machines to businesses that demand results.
Built for impact. Delivered with purpose. 📞0114626173 | 📞0993934145
Industrial Machines #SoapMaking #WeDeliverExcellence
We’re now manufacturing industrial conveyor belts!
Built for strength, durability, and performance — perfect for mining, logistics, manufacturing, and more.
🔧 Custom solutions available
📞 Get in touch to Discuss more! 0114626173 | 0993934145
ConveyorBelts #IndustrialSolutions #Manufacturing #Automation #HeavyDuty #Engineering #MadeInEthiopia #Ethiopia #EthiopianEngineering # #Hayle_engineering
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ዘመናዊ የአክምባሎ፣ ሳተላይት ዲሽ፣ የመመገብያ ሳህኖች፣ ብረት ድስቶችን እና መሰል ምርቶችን የሚሰራ ማሽን በተቋማችን እየተመረተ መሆኑን ስንገልጽ ኩራት ይሰማናል።
ይህ በአገር ውስጥ የኢንዱስትሪ አቅም እና ፈጠራ ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ ነው። ማሽኑ በቅርቡ ለንግድ አገልግሎት ይቀርባል.
📩 አሁን ትእዛዞችን እየተቀበልን ነው – ይህ በአገር ውስጥ ከተሰራው ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ተጠቃሚ ይሁኑ። 0114626173 | 0993934145
Ethiopia’s First Sheet Metal Spinning Machine
We’re proud to announce that the first-ever sheet metal spinning machine manufactured in Ethiopia is currently under production at our facility.
This marks a major milestone in local industrial capability and innovation. Designed for high precision and reliability, our machine will soon be available for commercial use.
📩 We are now accepting orders — be among the first to benefit from this groundbreaking technology made locally. 0114626173 | 0993934145
Stay tuned for progress updates!
Manufacturing #Innovation #Ethiopia #SheetMetalSpinning #MadeInEthiopia #IndustrialMachinery #Engineering
A Look Back at Our Machines in Action! (2) 🔁⚙️
Last week, we shared a glimpse into how our machines are performing out in the real world—and the feedback has been incredible. Seeing our equipment at work in your production lines reminds us why we do what we do.
But beyond the machines, it’s the partnerships that matter most. Every project, every machine sold, is a shared journey toward smarter, more efficient manufacturing. Your success stories aren’t just results—they’re proof of what’s possible when engineering meets real-world need.
We’re not just building machines—we’re building trust, performance, and future-ready production.
Thank you for letting us be part of your growth.
EngineeringThatWorks #ClientPartnership #SoapMakingMachines #IndustrialExcellence #ManufacturingInnovation #BuiltForYou #CustomerDriven #MachineryInAction
A Look Back at Our Machines in Action! (1)
We’re always grateful when our customers take the time to share how our machines are making a difference in their production. These photos showcase some of our previously sold-out soap making machines, now working efficiently at our clients’ sites.
As a team committed to engineering excellence and customer satisfaction, it’s moments like these that fuel our passion for innovation in machinery production.
To all our clients—thank you for your trust and continued support. Here’s to building more, together. 🔧🌍
Engineering #MachineryManufacturing #SoapMakingMachines #CustomerSuccess #Gratitude #IndustrialInnovation #MadeWithPrecision #ClientSpotlight
አዲሱን የስንዴ መውቂያ ማሺናችንን – ለመጪው የሰብል መሰብሰቢያ ወቅት ለማድረስ መዘጋጀታችንን እንገልጻለን! ቀድሞ ለማዘዝ ከፈለጉ በስልክ ቁጥሮች 📞0114626173 | 📞0993934145 በመደወል ወይም በአካል አዲስ አበባ ቃሊቲ ቸራሊያ ፋብሪካ ጀርባ በመምጣት ማግኘት ይችላሉ። | We’re proud to announce that we are ready to deliver our brand-new Wheat Thresher Machine — just in time for the upcoming harvesting season!
እንኳን ደስ አላችሁ‼️
በብዙ ደንበኞች ጥያቄ መሠረት ሲፈለግ የነበረውን አውቶማቲክ የእንጀራ መጋገሪያ ማሽን በምርት ፍጥነትም ሆነ በጥራት ልዩ አድርገን ይዘንልዎት መቅረባችንን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 📞0114626173 | 📞0993934145 በመደወል ወይም በአካል አዲስ አበባ ቃሊቲ ቸራሊያ ፋብሪካ ጀርባ በመምጣት ማግኘት ይችላሉ።
EthiopianFood #Injera #EthiopianCulture #MadeInEthiopia #InjeraMachine #FoodTechEthiopia #InnovationMeetsTradition #SmartKitchen #AutomaticInjera #EthiopianEngineering
🚀 Introducing Our Newly Improved Plastic Crusher Machine! ♻️
We’re excited to unveil the latest upgrade to our Plastic Crusher Machine—engineered for higher efficiency, greater durability, and enhanced safety.
✅ Stronger performance for faster and cleaner plastic processing
✅ Redesigned blades for improved crushing precision
✅ Optimized energy use to reduce operational costs
✅ Robust construction built to last in industrial environments
Whether you’re in recycling, manufacturing, or waste management, our updated machine is built to help you work smarter and greener. 🌍
📞 For inquiries, demonstrations, or to place an order, contact us today!
📍 Visit us at: Ethiopia, Addis Abeba, Kality, 700 meters behind Cheralia factory. Google map location: https://goo.gl/maps/yeaqMorsy6sYYTks7
📩 marketing@hayleengineering.com
📞 +251114626173 / +251993934145
Plastic Crusher #RecyclingSolutions #EngineeringInnovation #SustainableManufacturing #HayleEngineering #MadeInEthiopia #PlasticRecycling #IndustryUpgrade
🚀 Precision Meets Innovation at Hayle Engineering 🛠
Looking for high-quality machine production solutions that deliver performance, reliability, and efficiency? At Hayle Engineering, we specialize in designing and manufacturing cutting-edge machines tailored to meet the unique needs of your industry.
✅ Custom-built machinery
✅ Precision engineering
✅ Reliable performance
✅ Expert team with years of experience
From concept to completion, we bring your vision to life with unmatched craftsmanship and innovation.
📞 Contact us today to discuss your next project! 📞011462617, 📞0993934145
🌐 https://www.hayleengineering.com/products/
Engineering Excellence #MachineProduction #HayleEngineering #ManufacturingSolutions
Machine Delivery for Multi Purpose Liquid Products Mixer line. 📞011462617, 📞0993934145 #Hayle_engineering #Mixer_Machine
የመለዋወጫ አቅርቦት በሚፈለግበት ጊዜ እና ቦታ ለሁሉም ማሽኖቻችን በቂ ስቶክ ከአንድ አመት የጥገና ዋስትና ጋር በፍጥነት እናቀርባለን | We provide a quick supply of spare parts when and where they are needed, with sufficient stock for all our machines, along with a one-year repair warranty. 📞011462617, 📞0993934145 #Hayle_engineering #Ethiopia #Spareparts #Maintenance #Warranty
አዲስ ምርታችን የሆነውን በአንድ ጊዜ 6000 ሊትር የሚያርት የእንጀራ ሊጥ ማቡኪያ ማሽን ለደንበኞቻችን አቅርበናል ፣ በእንጀራ ምርት ውስጥ ለተሰማራችሁ ደንበኞቻችን ጥራታቸውን የጠበቁ ማሽኖችን እንደምናቀርብ እናሳውቃለን። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 📞0114626173 ፣ 📞0118589954 በመደወል ማግኘት ይችላሉ #Hayle_engineering #Dough_Mixer_Machine #Injera_Making_Machine
የገብስ እና የጥራጥሬ ምርቶች ማበጠርያ ማሽኖችን በጥራት እናመርታለን | We manufacture quality barley and related products, threshing, and cleaning machines. 📞0114626173, 📞0993934145
ለየት ያሉ እና አዳዲስ የ ሳሙና ሞልዶችን ማሽንዎ ላይ በመጨመር ወጣ ያሉና ያልተለመዱ የሳሙና ምርቶችን ለገበያ ያቅርቡ ማሽኖቻችንን ሲገዙ አምስት ዘመናዊ ሞልዶችን እንደሚያገኙ እናሳውቃለን። 📞0114626173 📞0993934145 #Hayle_engineering #Soap_Mold #Ethiopia
Our customer laughs performance shows our products and services with maximum quality care. 📞0114626173 ፣ 📞0993934145
93% የማጥራት አቅም ያለው እና 60 ኩንታል በቅን የሚያመርትው የ 2017 ምርት የሆነው አዲስ እና ዘመናዊ የ ስንዴ መውቂያ ማሽን አቅርበናል በስልክ ቁጥሮች 📞0114626173 📞0993934145 መረጃ ማግኘት ይችላሉ | The brand-new 93% Cleaning and 60 Quintal per day capacity model 2017 wheat thresher machine.
Hayle Engineering Squad 2017 E.C.
በሳሙና ማሽኖቻችን ተጠቅመው በማምረት ላይ ከሚገኙ ደንበኞቻችን የተወሰዱ ምስሎች። 📞0114626173 📞0993934145 #Hayle_engineering #Soap_Making_Machine #Ethiopia #Soap
the Model 4 Prime Bar Soap Making Machine with fully automatic and semi-automatic cutter varieties; stay tuned for Model 5 in very soon! contact us for more: 📞0114626173 📞0993934145 #Hayle_engineering #Soap_Making_Machine #Ethiopia
ጥራታቸው በየጊዜው እየተሻሻሉ የቀረቡት የሳሙና ማሽኖቻችን ከአለን ልምድ በመነሳት ጥንካሬያቸው እና አስተማማኝነታቸውን ጠብቀው የደንበኞቻችንን ፍላጎት እና ህልም ለማሳካት ተመራጭ አድርጓቸዋል ። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 📞0114626173 ፣ 📞0118589954 በመደወል ማግኘት ይችላሉ #Hayle_engineering #Soap_Making_Machine #Ethiopia
የፕላስቲክ እቃዎችን ማምረቻ ማሽኖችን ይፈልጋሉ? ከትንሽ እስከ መካከለኛ ደረጃ ያሉ የፕላስቲክ ማምረቻ ማሽኖችን ለማምረት በደንበኞቻችንን ፍላጎት መሰረት በአዳዲስ መፍትሄዎች ቀርበናል። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 📞0114626173 ፣ 📞0118589954 በመደወል ማግኘት ይችላሉ #Hayle_engineering #Plastic_Machines #Ethiopia


Hayle_engineering #Ethiopia #Addis_Ababa #Machines #Location





























Soap Cake (Ajax Soap) Making Machine production and Delivery
Liquid Soap Making machine Production and Delivery for Non Governmental organizations
getting the most out of customers showcase and Engineering product improvement
During The First Machine Production, The Automatic Stamper Making Machine
During the Modified Corn Planter Machine Field Testing
#12 Farming Machine Testing
During Animal Driven Seader Machine Testing on Field
During the First Hayle Engineering Event titled: “Engineering Design Bundle with Hayle Engineering”
Inside the Hayle Engineering Design Room
3D Scanning, 3D Printing, and Virtual reality (VR) Technologies
During Full-time Interview with NAHOO TV
#1 Interview- with Machines
During Full-time Interview with EBC

የስንዴ መውቂያ ማሽን| Wheat Thresher Machine :- ይህ ማሽን በቀን 60 ኩንታል የማምረት አቅም ሲኖረው የሚያስፈልገውም 20 የፈረስ ጉልበት ነዉ።ማሽኑ በናፍጣ የሚሰራ ሲሆን በተጨማሪም እንደአስፈላጊነቱ በኤሌክትሪክ ሞተር የሚሰራ እና በቀላሉ በፈረስ ጋሪ መንቀሳቀስ እንዲችል ተደርጎ የተመረተ ማሽን ነው።ማሽኑ በውስጡ የሚያካትተው፦የማጣሪያ ወንፊት፤ገለባው በቀላሉ መውጣት እንዲችል 3 ማስወጫ የተገጠመለት ፤ከቦታ ቦታ መንቀሳቀሰ እንዲችል ደግሞ እግሩ ባለ አራት ጎማ ተደርጎ የተሰራ ማሽን ይዘንልዎት ቀርበናል።ይህን ማሽን ለማግኘት በስልክ ቁጥራችን ይደውሉ ወይም ዘወትር በስራ ሰአት ወደ ቢሮችን ጎራ ይበሉ። ያስታውሱ ከኛ ለሚወስዷቸው ማንኛውም ማሽኖች ሙሉ ዋስትና የሚያገኙ ሲሆን በተጨማሪም የማምረት አቅም ፍላጎትዎ የተለየ ቢሆን በእርስዎ ፍላጎት ከፍ አድርገው ማሰራት ይችላሉ።ስልክ፡ +251114626173 /+251993934145