ማሽኑ በትንሽ ቦታ ላይ ማለትም በ1 ካሬ ቦታ ላይ ብቻ በማስቀመጥ መስራት የሚችሉ ሲሆን ማሽኑ የተለያዩ ያገለገሉ የፕላስቲክ ውጤቶችን እንደ ( ሃይላንድ ፣ ጄሪካን ፣ ባልዲ እና መሰል ምርቶችን ) ከትንሽ ወይም ቀላል ከሚባሉት እስከ ጠንካራ የሚባሉት ድረስ ምንም ሳይበግረው መፍጨት የሚችል ሲሆን በሰዓት ከ41kg እስከ 100kg ፈጭቶ ያስረክበዎታል። ማሽኑ እንደአስፈላጊነቱ በሲንግል ወይም በ3ፌዝ ቆጣሪ የሚሰራ መሆኑ በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ ያደርገዋል። በተጨማሪም ምንም አይነት የመለዋወጫ ፍላጎት ቢኖሮዎት ሁሉንም እኛው ጋር ማግኘት ይችላሉ። ይህን ማሽን ለማግኘት በስልክ ቁጥራችን ይደውሉ ወይም ዘወትር በስራ ሰአት ወደ ቢሮችን ጎራ ይበሉ። ያስታውሱ ከኛ ለሚወስዷቸው ማንኛውም ማሽኖች ሙሉ ዋስትና የሚያገኙ ሲሆን በተጨማሪም የካፓሲቲ ምርጫዎ የተለየ ቢሆን በእርስዎ ፍላጎት ማስጨመር ይችላሉ።
ስልክ፡- +251114626173 /+251993934145







Leave a Reply