እንደ አዲስ ተሻሽሎ የ ቀረበው የእህል እና ተዛማጅ ምርቶች ማበጠሪያ ማሽን እጅግ ዘመናዊ ፣ በቫይብሬተር እና ፋን ሲስተም የተሰራ ሲሆን እንደየምርታቸው እህሉን ከገለባው እና ቆሻሻው ለይቶ የሚያወጣ ነዉ። በተጨማሪም ከራሱ ጋር ተቀያሪ ወንፊት የተገጠመለት ዘመናዊ ማበጠሪያ ማሽን ይዘንልዎት ቀርበናል።ማሽኑ የገብስ ቆሎ ፣ የባቄላ ክክ ፣ የአተር ክክ ፣ የሽንብራ ክክ እና ተዛማጅ ምርቶችን ማበጠር የሚችል ሲሆን በዘርፉ ለተሰማሩ የሃገር ውስጥም ሆነ የውጭ አቅራቢዎች ጊዜ በመቆጠብ እና ጥራት ያለውን ምርት በተወሰኑ ሰዓታት ብቻ ለይቶ በማቅረብ የፈለጋችሁት ምርት በፈለጋችሁት ጊዜ ማድረስ ያስችላል።
ስልክ፡- +251114626173 /+251993934145


Leave a Reply