Plastic Crusher | የፕላስቲክ ውጤቶች መቆራረጫ ማሽን :- ማሽኑ በትንሽ ቦታ ላይ ማለትም በ1 ካሬ ቦታ ላይ ብቻ በማስቀመጥ መስራት የሚችሉ ሲሆን ማሽኑ የተለያዩ ያገለገሉ የፕላስቲክ ውጤቶችን እንደ ( ሃይላንድ ፣ ጄሪካን ፣ ባልዲ እና መሰል ምርቶችን ) ከትንሽ ወይም ቀላል ከሚባሉት እስከ ጠንካራ የሚባሉት ድረስ ምንም ሳይበግረው መፍጨት የሚችል ሲሆን በሰዓት ከ41kg እስከ 100kg ፈጭቶ ያስረክበዎታል። ማሽኑ እንደአስፈላጊነቱ በሲንግል ወይም በ3ፌዝ ቆጣሪ የሚሰራ መሆኑ በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ ያደርገዋል። በተጨማሪም ምንም አይነት የመለዋወጫ ፍላጎት ቢኖሮዎት ሁሉንም እኛው ጋር ማግኘት ይችላሉ። ይህን ማሽን ለማግኘት በስልክ ቁጥራችን ይደውሉ ወይም ዘወትር በስራ ሰአት ወደ ቢሮችን ጎራ ይበሉ። ያስታውሱ ከኛ ለሚወስዷቸው ማንኛውም ማሽኖች ሙሉ ዋስትና የሚያገኙ ሲሆን በተጨማሪም የካፓሲቲ ምርጫዎ የተለየ ቢሆን በእርስዎ ፍላጎት ማስጨመር ይችላሉ። ስልክ፡ +251114626173 +251993934145

Haylemariam Gebrie
About Haylemariam Gebrie 152 Articles
Ambitious Design Engineer with Passion follows function. He's the founder and Design Engineer at HAYLE ENGINEERING, highly engaged with Engineering Designs, Product Design and Development, Machine and Tool Designs, Virtual Prototyping, CAD, CAM, and CAE Solutions and Trainings, Design for Reverse Engineering, 3D Scanning and 3D Printing.

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*