ይህ ማሽን በቀን 60 ኩንታል የማምረት አቅም ሲኖረው የሚያስፈልገውም 20 የፈረስ ጉልበት ነዉ።ማሽኑ በናፍጣ የሚሰራ ሲሆን በተጨማሪም እንደአስፈላጊነቱ በኤሌክትሪክ ሞተር የሚሰራ እና በቀላሉ በፈረስ ጋሪ መንቀሳቀስ እንዲችል ተደርጎ የተመረተ ማሽን ነው።ማሽኑ በውስጡ የሚያካትተው፦የማጣሪያ ወንፊት፤ገለባው በቀላሉ መውጣት እንዲችል 3 ማስወጫ የተገጠመለት ፤ከቦታ ቦታ መንቀሳቀሰ እንዲችል ደግሞ እግሩ ባለ አራት ጎማ ተደርጎ የተሰራ ማሽን ይዘንልዎት ቀርበናል።ይህን ማሽን ለማግኘት በስልክ ቁጥራችን ይደውሉ ወይም ዘወትር በስራ ሰአት ወደ ቢሮችን ጎራ ይበሉ። ያስታውሱ ከኛ ለሚወስዷቸው ማንኛውም ማሽኖች ሙሉ ዋስትና የሚያገኙ ሲሆን በተጨማሪም የማምረት አቅም ፍላጎትዎ የተለየ ቢሆን በእርስዎ ፍላጎት ከፍ አድርገው ማሰራት ይችላሉ።
ስልክ፡ – +251114626173 /+251993934145








Leave a Reply