የተለያዩ የእህል ምርቶች ማበጠሪያ ማሽን | Sieving Machine :- እንደ አዲስ ተሻሽሎ የ ቀረበው የእህል እና ተዛማጅ ምርቶች ማበጠሪያ ማሽን እጅግ ዘመናዊ ፣ በቫይብሬተር እና ፋን ሲስተም የተሰራ ሲሆን እንደየምርታቸው እህሉን ከገለባው እና ቆሻሻው ለይቶ የሚያወጣ ነዉ። በተጨማሪም ከራሱ ጋር ተቀያሪ ወንፊት የተገጠመለት ዘመናዊ ማበጠሪያ ማሽን ይዘንልዎት ቀርበናል።ማሽኑ የገብስ ቆሎ ፣ የባቄላ ክክ ፣ የአተር ክክ ፣ የሽንብራ ክክ እና ተዛማጅ ምርቶችን ማበጠር የሚችል ሲሆን በዘርፉ ለተሰማሩ የሃገር ውስጥም ሆነ የውጭ አቅራቢዎች ጊዜ በመቆጠብ እና ጥራት ያለውን ምርት በተወሰኑ ሰዓታት ብቻ ለይቶ በማቅረብ የፈለጋችሁት ምርት በፈለጋችሁት ጊዜ ማድረስ ያስችላል። ስልክ፡ +251114626173 /+251993934145

Haylemariam Gebrie
About Haylemariam Gebrie 152 Articles
Ambitious Design Engineer with Passion follows function. He's the founder and Design Engineer at HAYLE ENGINEERING, highly engaged with Engineering Designs, Product Design and Development, Machine and Tool Designs, Virtual Prototyping, CAD, CAM, and CAE Solutions and Trainings, Design for Reverse Engineering, 3D Scanning and 3D Printing.

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*