የጤፍ ፣ የገብስ እና የስንዴ መውቂያ ማሽን| Teff, Wheat and Barley Thresher Machine:- የጤፍ ፣ ስንዴ እና ገብስ መውቂያ ማሽን ይዘንላቹ የቀረብን ሲሆን ከስንዴ መውቂያ ማሽን ለየት የሚያደርገው በቀላል መንገድ ወንፊቱን በመቀያየር ሶስቱንም የእህል ዘሮች የሚውቃ ማሽን ነው፤ታዲያ በአንድ ድንጋይ ሶስት ወፍ አይሉም።ሌላኛው ነገር ማሽኑ የሚሰራው በናፍጣ እና ቤኒዚን ሲሆን 10 የፈረሰ ጉልበት ሲኖረዉ እንደአስፈላጊነቱ በኤሌክትሪክ ሀይልም መሰራት ይችላል። በቀን ደግሞ 10 ኩንታል የማምረት አቅም አለው እንዲሁም ለተለያዩ የአየር ንብረቶች ምቹ እንዲሆን ተደርጎ የተሰራ በመሆኑ እና አራት የጎማ እግሮች ስላሉት የትም ይዘውት ቢሄዱ ዳገት ቁልቁለት የማይበግረው ማሽን ይዘንልዎት ቀርበናል። ይህን ማሽን የት አገኛለሁ ካሉ ቃሊቲ በሚገኘዉ ማምረቻችን ይምጡ ወይም በስልክ ቁጥሮቻችን ይድዉሉ።ስልክ፡+251114626173 /+251993934145

Haylemariam Gebrie
About Haylemariam Gebrie 150 Articles
Ambitious Design Engineer with Passion follows function. He's the founder and Design Engineer at HAYLE ENGINEERING, highly engaged with Engineering Designs, Product Design and Development, Machine and Tool Designs, Virtual Prototyping, CAD, CAM, and CAE Solutions and Trainings, Design for Reverse Engineering, 3D Scanning and 3D Printing.

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*