የጤፍ ፣ ስንዴ እና ገብስ መውቂያ ማሽን ይዘንላቹ የቀረብን ሲሆን ከስንዴ መውቂያ ማሽን ለየት የሚያደርገው በቀላል መንገድ ወንፊቱን በመቀያየር ሶስቱንም የእህል ዘሮች የሚውቃ ማሽን ነው፤ታዲያ በአንድ ድንጋይ ሶስት ወፍ አይሉም።ሌላኛው ነገር ማሽኑ የሚሰራው በናፍጣ እና ቤኒዚን ሲሆን 10 የፈረሰ ጉልበት ሲኖረዉ እንደአስፈላጊነቱ በኤሌክትሪክ ሀይልም መሰራት ይችላል። በቀን ደግሞ 10 ኩንታል የማምረት አቅም አለው እንዲሁም ለተለያዩ የአየር ንብረቶች ምቹ እንዲሆን ተደርጎ የተሰራ በመሆኑ እና አራት የጎማ እግሮች ስላሉት የትም ይዘውት ቢሄዱ ዳገት ቁልቁለት የማይበግረው ማሽን ይዘንልዎት ቀርበናል። ይህን ማሽን የት አገኛለሁ ካሉ ቃሊቲ በሚገኘዉ ማምረቻችን ይምጡ ወይም በስልክ ቁጥሮቻችን ይድዉሉ።
ስልክ፡+251114626173 /+251993934145








Leave a Reply