የስንዴ መውቂያ ማሽን| Wheat Thresher Machine :- ይህ ማሽን በቀን 60 ኩንታል የማምረት አቅም ሲኖረው የሚያስፈልገውም 20 የፈረስ ጉልበት ነዉ።ማሽኑ በናፍጣ የሚሰራ ሲሆን በተጨማሪም እንደአስፈላጊነቱ በኤሌክትሪክ ሞተር የሚሰራ እና በቀላሉ በፈረስ ጋሪ መንቀሳቀስ እንዲችል ተደርጎ የተመረተ ማሽን ነው።ማሽኑ በውስጡ የሚያካትተው፦የማጣሪያ ወንፊት፤ገለባው በቀላሉ መውጣት እንዲችል 3 ማስወጫ የተገጠመለት ፤ከቦታ ቦታ መንቀሳቀሰ እንዲችል ደግሞ እግሩ ባለ አራት ጎማ ተደርጎ የተሰራ ማሽን ይዘንልዎት ቀርበናል።ይህን ማሽን ለማግኘት በስልክ ቁጥራችን ይደውሉ ወይም ዘወትር በስራ ሰአት ወደ ቢሮችን ጎራ ይበሉ። ያስታውሱ ከኛ ለሚወስዷቸው ማንኛውም ማሽኖች ሙሉ ዋስትና የሚያገኙ ሲሆን በተጨማሪም የማምረት አቅም ፍላጎትዎ የተለየ ቢሆን በእርስዎ ፍላጎት ከፍ አድርገው ማሰራት ይችላሉ።ስልክ፡ +251114626173 /+251993934145

Haylemariam Gebrie
About Haylemariam Gebrie 152 Articles
Ambitious Design Engineer with Passion follows function. He's the founder and Design Engineer at HAYLE ENGINEERING, highly engaged with Engineering Designs, Product Design and Development, Machine and Tool Designs, Virtual Prototyping, CAD, CAM, and CAE Solutions and Trainings, Design for Reverse Engineering, 3D Scanning and 3D Printing.

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*