No Image
No Image

ለፕላስቲክ ምርት ግብአት የሚሆኑ ጥሬ እቃ ማምረቻ ማሽን| Plastic Recycling Machine:- ይዘንላችሁ የቀረብነው ማሽን 6ሜ በ 2ሜ በሆነ ቦታ ላይ ብቻ አስቀምጠው ከአንድ ትልቅ ፋብሪካ እኩል ምርት እያመረቱ የሚያቀርቡበት ማሽን ነው። ያገለገሉ የፕላስቲክ ምርቶች ወደ ጥሬ እቃነት ለመመለስ የሚያስችል ሲሆን ማሽኑ በከፍተኛ ሙቀት አማካኝነት ፕላስቲኮችን እያቀለጠ እና በደቃቅ መልኩ እየፈጨ ወደ ጥሬ እቃነት የሚቀይር ነው። የዚህ ማሽን ሌላው የሚገርመው ልክ እንደሌሎቹ ማሽኖች ግብአት ከየት አገኛለው ብለው አይጨነቁም ምክንያቱም የዚህ ማሽን ግብአት በዙሪያዎ ብዙ ሳይደክሙ በቅርብ የሚያገኙት ከተለያዩ ያገለገሉ የፕላስቲች ቁርጥራጮች (ልክ እንደ ጄሪካን፣ ባልዲ፣ ሃይላንድ እና የመሳሰሉት) ነው። እነዚህን የፕላስቲች ቁርጥራጮች ሲያስገቡለት እራሱ አቅልጦ በተለያየ ሳይዝ ቆራርጦ ለአዲስ ፕላስቲክ ማምረቻ ያቀርብልዎታል። የማምረት አቅሙም በሰአት እስከ 110kg ነው።በተጨማሪም የኖዝል ሞልድ ፍላጎትዎ የተለየ ቢሆን በእርስዎ ፍላጎት ማስቀየር ይችላሉ።ያስታውሱ ከእኛ ለሚወስዷቸው ማንኛውም ማሽኖች ሙሉ ዋስትና እና የመለዋወጫ አቅርቦት ያገኛሉ።እንዲሁም የካፓሲቲ ምርጫዎ የተለየ ቢሆን በእርስዎ ፍላጎት ማስጨመር ይችላሉ። 251114626173 /+251993934145

October 9, 2025 Haylemariam Gebrie 0
No Image
No Image
No Image
No Image
No Image
No Image
No Image