ለፕላስቲክ ምርት ግብአት የሚሆኑ ጥሬ እቃ ማምረቻ ማሽን| Plastic Recycling Machine
ይዘንላችሁ የቀረብነው ማሽን 6ሜ በ 2ሜ በሆነ ቦታ ላይ ብቻ አስቀምጠው ከአንድ ትልቅ ፋብሪካ እኩል ምርት እያመረቱ የሚያቀርቡበት ማሽን ነው። ያገለገሉ የፕላስቲክ ምርቶች ወደ ጥሬ […]
ይዘንላችሁ የቀረብነው ማሽን 6ሜ በ 2ሜ በሆነ ቦታ ላይ ብቻ አስቀምጠው ከአንድ ትልቅ ፋብሪካ እኩል ምርት እያመረቱ የሚያቀርቡበት ማሽን ነው። ያገለገሉ የፕላስቲክ ምርቶች ወደ ጥሬ […]
የጤፍ ፣ ስንዴ እና ገብስ መውቂያ ማሽን ይዘንላቹ የቀረብን ሲሆን ከስንዴ መውቂያ ማሽን ለየት የሚያደርገው በቀላል መንገድ ወንፊቱን በመቀያየር ሶስቱንም የእህል ዘሮች የሚውቃ ማሽን ነው፤ታዲያ […]
ይህ ማሽን በቀን 60 ኩንታል የማምረት አቅም ሲኖረው የሚያስፈልገውም 20 የፈረስ ጉልበት ነዉ።ማሽኑ በናፍጣ የሚሰራ ሲሆን በተጨማሪም እንደአስፈላጊነቱ በኤሌክትሪክ ሞተር የሚሰራ እና በቀላሉ በፈረስ ጋሪ […]
እንደ አዲስ ተሻሽሎ የ ቀረበው የእህል እና ተዛማጅ ምርቶች ማበጠሪያ ማሽን እጅግ ዘመናዊ ፣ በቫይብሬተር እና ፋን ሲስተም የተሰራ ሲሆን እንደየምርታቸው እህሉን ከገለባው እና ቆሻሻው […]
ማሽኑ በትንሽ ቦታ ላይ ማለትም በ1 ካሬ ቦታ ላይ ብቻ በማስቀመጥ መስራት የሚችሉ ሲሆን ማሽኑ የተለያዩ ያገለገሉ የፕላስቲክ ውጤቶችን እንደ ( ሃይላንድ ፣ ጄሪካን ፣ […]
በዚህ አዲስ አመት አዳዲስ ማሽኖችን በጥንቃቄ አምርተን ለደንበኞቻችን ለማስረከብ ከመቸውም ጊዜ በላይ መዘጋጀታችን እንገልጻለን። እኛ ጋር ሲመጡ የተለያየ አይነት ማሽኖች ስቶክ ላይ የሚገኙ ሲሆን በተጨማሪም […]
የደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት ሁሌም በተጠንቀቅ ላይ የሚገኘው ድርጅታችን ኃይሌ ኢንጅነሪንግ ዛሬም በአይነቱ ልዩ የሆነ የፀጉር ቅባት እና ቫዝሊን ማምረቻ ማሽን ይዞልዎት ቀርቧል። ታዲያ እርሶ የዚህ […]
Copyright © 2026. All Rights Reserved. Developed by: Tewnet ICT Solutions